ታላቅ የምስራች

ታላቅ የምስራች

==========

ከመጋቢት 26-29/2014 ዓ.ም የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሐኪሞች ከእስራኤል ሐገር ከሚመጡ ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ባለሞያዎች ጋር በመተባበር በዘመናዊ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ የቀዶ ህክምና (Laparoscopic Surgery) አገልግሎት ይሰጣል::

ዝርዝሩን ለመመልከት፡- https://www.facebook.com/cmhsbdu/posts/1966455306889378

Monday, March 21, 2022 - 06