የጥሪ ማስታወቂያ

ሚያዝያ 07 ቀን 2014 ዓ.ም

የጥሪ ማስታወቂያ

 

በ2014 ዓ/ም ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የድህረ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ

 

ከትግራይ ክልል ዩኒቨርስቲዎች በ2014 ዓ/ም በጊዚያዊነት ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ከሚያዝያ 17 - 19 ቀን 2014 ዓ/ም ባሉት ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን (University Student ID, Student Copy & Registration Slips) በመያዝ በየአካዳሚክ ክፍሎች ሬጅስትራር በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡

 

ማሳሰቢያ፡

  • ከተጠቀሰው የሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ ውጭ የማንቀበል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

 

          ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

Saturday, April 16, 2022 - 10