የጥሪ ማስታወቂያ

ሚያዚያ 07 ቀን 2014 ዓ.ም

የጥሪ ማስታወቂያ

 

የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በማታ ና በርቀት ፕሮግራሞች በPGDT ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን የምዝገባ ማስታወቂያ አውጥቶ ሲመዘግብ መቆየቱና በመጨረሻ የማመልከቻ ጊዜውን ላልተወሰኑ ቀናት ወደ ሌላ ጊዜ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም

1ኛ ከዚህ ቀደም ያላመለከታችሁ ለመጨረሻ ጊዜ ሚያዝያ 10 እና 11 ቀን 2014 ዓ/ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን፤

2ኛ አመልክታችሁ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ ዋናው የሴሚስተር ምዝገባ የሚካሄደው ከሚያዝያ 17- 20 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

Saturday, April 16, 2022 - 10