የኮሮና ቫይረስ መከላከያ አልባሳት ምርት

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በቀን ከ400 በላይ ለጤና ባለሙያዎች የሚሆን የኮሮና ቫይረስ መከላከያ አልባሳትን ማምረት ጀመረ፡፡ የዚህን ዜና በኢቢሲ እንደተዘገበው የሚከተለውን ሊንክ በመከተል ይከታተሉ፡፡
https://www.facebook.com/watch/?v=1482203401961863